Yewondwossen Adefris official Community site
Posted by Toto AmharicWriter Adefris on February 18, 2012 at 6:00pm 0 Comments 2 Likes
Posted by abel on October 19, 2011 at 7:44am 0 Comments 2 Likes
Posted by Toto AmharicWriter Adefris on October 2, 2011 at 10:16pm 1 Comment 1 Like
Posted by abel on October 1, 2011 at 4:11pm 0 Comments 1 Like
አባት:ፈተና አንተ ብቻ መውደቅህን አስተማሪህ ነገረኝ
ልጅ:ሁሉም ተማሪ ነው የወደቀው
አባት:በምን አወቅህ?
ልጅ:ሁሉም ተማሪ ከኔ ነው የኮረጀው
Posted by abel on October 1, 2011 at 3:51pm 0 Comments 1 Like
Posted by abel on October 1, 2011 at 3:13pm 0 Comments 1 Like
ጓደኛሞች ሚሚና ቲቲ ፩ ቀን ሲጠጡ ያመሹና ጥምብዝ ብለው ይለያያሉ። በማግስቱ ሚሚ ትደውልና ከተለያዩ በኋላ የደረሰባትን በጸጸት ትነግራታለች። “ብሞት ይሻለኛል! በጣም ነው ያፈርኩት! ፍቅሬ ገና በሩን ከመክፈቱ ከንፈሩን ምጥምጥ አድርጌ ሳምኩት። ከዛ ደግሞ ቆሞብኝ ነበር ለካ እዛው በሩ ላይ ሴክስ አደረግን” ስትል ፣ “ይሁና! ምን አለበት ታድያ?” አለች ቲቲ ነገሩን ለማቃለል ፣ ቀጠል አድርጋ…Continue
Started by Toto AmharicWriter Adefris in Daily Quiz. Last reply by ethio-france Mar 15.
፩ ሴተኛ አዳሪ የሚያዘወትር ሰውዬ ሐኪም ጋ ይሄዳል። ሐኪሙ “ምንድነው ችግርህ?” ሲለው “ቆለጤ እየጠቆረ መጣ” ይላል። ሐኪሙ ይመረምረውና “የቆለጥ ካንሰር ስለያዘህ ፣ ቆለጥህ መቆረጥ አለበት ይለውና በኦፕራሲዮን ይቆርጡለታል” ከወር በኋላ እዛው ሐኪም ጋ ይመለስና “አሁን ደግሞ ብልቴ እየጠቆረ መጣ” ይለዋል። ዶ/ሩ ይመረምረውና “ካንሰሩ ወደ ብልትህ ተሰራጭቶ ነው። ስለዚህ ለመኖር ከፈለግህ…Continue
Started by Toto AmharicWriter Adefris in Daily Quiz Feb 26.
የክፍለሐገር ነዋሪ ለመጀመሪያ ግዜ የሴቶች ክሊኒክ ልትታይ ከባሏ ጋር ትሄዳለች። ባል መጠበቂያ ክፍል ቁጭ ብሎ እሷ ስሟ ይጠራና ምርመራ ክፍል ገባች። ሐኪሙ “ልብስሽን አውልቂና በጀርባሽ ተጋደሚ ፤እመለሳለሁ” ብሏት እየወጣ እያለ ፣ “ቆይ አንዴ ባሌን ላነጋግር” ትልና ከምርመራው ክፍል ወጥታ ፣ ባልዋን “እረ ጉድ ነው! ሐኪሙ ልብስሽኝ አውልቂ አለኝ እኮ” ስትለው ፤ ባል በንዴት “ታድያ…Continue
Started by Toto AmharicWriter Adefris in Daily Quiz Jan 28.
Started by Toto AmharicWriter Adefris in Kib’s የኪብስ ማሕደር Corner® Jan 28.
ጤና ይስጥልኝ! የወንድወሰን አደፍርስ “ቶቶ” እባላለሁ ፣ እንኳን ደህና መጡ!
ይህ አማርኛ ቋንቋን ለማዳበር የቆመ ገጽ ነው። ሆኖም በቀልድ በጨዋታና በፌዝ ያተኮረ አምድ እንጂ ፣ ቁም ነገር ያዘለ ስነጽሁፍና ኪነት ላይ ብዙም አይሳተፍም። በዚህ ቅር ከተሰኙ ይቅርታ እጠይቃለሁ። በአሜሪካን አገር በሲያትል ከተማ ነዋሪ ስሆን ፤ በዋስትና ድርጅት ተቀጥሬ እሰራለሁ። በትርፍ ግዜዬ አጫጭር ልብወልድ ጽሁፎችን መጻፍ እወዳለሁ። ዋናው አላማዬ ሌሎችም ደራሲያን የተለያየ ስነጽሁፎችን የሚያካፍሉበት እና በሙዚቃ ፣ በቅኔ ፣ በቀልድ እንዲሁም በጥያቄና-መልስ የአማርኛ ቋንቋችንን የምናዳብርበት መድረክ እንዲፈጠር ነው።
Thanks for visiting. My name is Yewondwossen (Toto) Adefris. I live in Seattle USA and work for a Property Insurance Services company. This web site is a hobby and is dedicated to promoting the Amharic language through creative writings including short stories, poems, quizzes and jokes. The contents on this site are not meant to be serious, and I like to apologize if some jokes appear offensive. I do exercise restraint as well as self censorship and have no bias towards any group or religion.
Please visit the New Music Players on MUSIC 1 & 2 pages, now featuring hundreds of great contemporary and old Ethiopian songs.
SUZZI left a comment for Kidest Tamru
SUZZI left a comment for kiko mashoCreated by Toto AmharicWriter Adefris Dec 21, 2010 at 10:17pm. Last updated by Toto AmharicWriter Adefris Dec 21, 2010.
Created by Toto AmharicWriter Adefris Jul 1, 2010 at 10:57am. Last updated by Toto AmharicWriter Adefris Jul 1, 2010.
Created by Toto AmharicWriter Adefris May 21, 2010 at 7:47pm. Last updated by Toto AmharicWriter Adefris May 21, 2010.
Created by webmaster Nov 21, 2009 at 4:18pm. Last updated by webmaster Nov 21, 2009.
© 2012 Created by webmaster.
